ጋበርን በጨረፍታ
በወረዳችን ኧዣ ስር ሰደው የሚገኙ በርካታ ችግሮችን በመለየት እንዴት መቅረፍ ይቻላል በሚለው ላይ ከበርካታ ተወላጆች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ከተደረጉ በሗላ የበጎ አድራጎት ድርጅት መመስረት እንደሚሻል ታመነበት:: በዋናነት የበጎ አድራጎት ድርጅት […]

“ጋበር ” የበጎ አድራጎት ማህበር በዚህ ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች ለያንዳንዳቸው ከ15 ሺህ ብር ጀምሮ በየደረጃው የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ።ማህበሩ በህዳር 22፤2016 ዓ።ም ከእዣ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር የ12ኛ